Donkey Tube
Donkey Tube
  • Видео 1 688
  • Просмотров 476 125 294
ድንቅ ሃሳቦች ፡ አጭር ፊልም ክፍል 1 #drama #shortfilm #comedianeshetu #story #ethiopia
ገንዘብ ብቻ የሚያሳድደው ባለ ደንዳና ልቡ ባለ ሀብት በ አንድ አጋጣሚ መንገድ ላይ እያሽከረከረ አንዲት መልካም ሴት ይገጫል በገጫትም ጊዜ ወርዶ በንቀት ገንዘብ ይወረውርላታል አሷም የያዘው ገንዘብ የሰውን ህመም ማከም እደማይችል አና ያለው ነገር ሁሉ ከንቱ እንደሆነ አንድ ቀን እንደሚገባው ትነግረዋለች በመሀልም ራሷን ስታ ትወድቃለች ሆስፒታል በወሰዳት ጊዜም ዶክተሩ እንደሚያውቃት ይረዳል መታጠቢያ ቤት ደርሶ ሲመለስ ግን ከነበረችበት ክፍል ያጣታል reception ሄዶ ሲጠይቅ ከፍላ እንደወጣች ይረዳል ቦርሳዋን እንኩአን ሳትቀበለው አደወጣች ሲያስብ ለገንዘብ ያላት አመለካከት ገረመው ወደ ስራው በመመለስ ላይ እያለ አንድ ቤተክርስቲያን በር ላይ ስትጸልይ ይመለከታታል በመገረም ወርዶ ቦርሳዋን ሰቷት ይሄዳል ከሄደ በሁአላ ግን ከሃሳቡ ልትወጣለት ስላልቻለች ወደ ሆስፒታል ደዉሎ ሲያጣራ የጭንቅላት cancer እዳለባት ይረዳል የበለጠ በመገረም እና በመደንገጥ ፈልጎ ሊያናግራት በመወሰን ከዚ በፊት ያገኛት ቤተክርስያን ሄዶ አጠያይቆ ያገኛታል ነገር ግን ያገኘው ቤት ያስደንቀዋል በጣም ባለፀጋ አደሆነች ቤቷ ያስታውቃል ድሃ ብሎ ገንዘብ የወረወረላት ሴት አጅግ ሃብታም ሆና ያገኛታል ይቅርታም ይጠይቃትና ...
Просмотров: 69 969

Видео

አቅሜን እንዴት ማወቅ እችላለው? ወጌሻ ክፍል 2 #youtube #lifelessons #class #comedianeshetu
Просмотров 63 тыс.7 часов назад
በቀጣይ ክፍሎች እንገናኝ እንዳልነው እነሆ ቀኑን ጠብቀን በኮሜድያን እሸቱ መለሰ እና በአሰልጣኝ ፍፁም ፍስሀ የሚሰጠው የወጌሻ የዩትበሮች ስልጠና ክፍል ሁለትን ይዘንላቹ መተናል።በዛሬው ትምህርታችንም በተፈጥሮ የተሰጠንን አቅማችንን እንዴት ማወቅ እና መጠቀም እንደምንችል የምናይ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ የዪትዪብ አቅምን አውቀን ለብዙሀን በአጭሩ መድረስ እንደምንችል እንማራለነ። ይህንን የወጌሻ የዩትዩብ ትምህርት በየቤታቹ እንድትማሩበት በዶንኪ ትዪብ በነፃ አዘጋጅተንላችሆአል። ቀጣይ ክፍሎችም ጊዜአቸውን እየጠበቁ ወደ እናንተ የሚቀርቡ ይሆናል። ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን። Good news, the best winter gift...
በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት እነሆ ተለቋል! Enjoy it! #youtube #youtuber #class ክፍል፦ 1
Просмотров 202 тыс.21 час назад
የምስራች ምርጥ የክረምት ስጦታ ጥያቄዎቻቹን በማክበር በርካቶች የወሰዱትን ወጌሻ የዩትበሮች ስልጠና በየቤታቹ እንድትማሩበት በዩትዩባችን በነፃ እንድትጠቀሙበት አዘጋጅተንላቹሀል። ትምህርቶቹ የሚሰጡት በኮሜድያን እሸቱ መለሰ እና አሰልጣኝ ፍፁም ፍሰሐ ነው የዛሬው የመጀመርያው ክፍል ሲሆን በቀጣይ ሌሎች ክፍሎችን የምናቀርብላችሁ ይሆናል። ተከታተሉ! Good news, the best winter gift, in compliance with the requests, we have prepared the Wegesha RUclipsr training that many have taken, so that you can learn it at home and use it...
በአያትና አከባቢው ላላችሁ ምርጥ የመዝናኛ አማራጭ #hotel #2024 #spa #cinema
Просмотров 12 тыс.День назад
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ። ruclips.net/channel/UCqGE-jrAMzhipIWivRsaI5Ajoin 🌐 Our other profiles: ▶ Facebook - comedianeshe/ ▶Telegram - t.me/donkeytube_official ▶ Tiktok - www.tiktok.com/@comedian_eshetumelese
የ 15,000 ብር ኮርስ በነጻ መማር ይፈልጋሉ ? #course #comedianeshetu #donkeytube #youtube
Просмотров 22 тыс.День назад
📌 ለኮንቴንት ክሬተሮች የተዘጋጀውም ትምህርት ለመመዝገብ tally.so/r/wQr2xY 📌 Subscribe Donkey በጎ www.youtube.com/@UCy9MCoC4BLooPatsZ4fjlaw 📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ tally.so/r/mO5JdM 📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ። ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ tally.so/r/wLdMKy የ 15,000 ብር ኮርስ በነጻ መማር ይፈልጋሉ ? #course #comedianeshetu #donkeytube ...
ከርቀት አይኔ ገባች ... !! ጀግና መፍጠር የቀሲስ ዘክርስቶስ #lifestory #ethiopia #charity
Просмотров 155 тыс.14 дней назад
የኒውማ በጎ አድራጎት ድርጅት ለመርዳት ይህን ሊንክ ይጫኑ! www.gofundme.com/f/pneuma-ethiopia-charitable-organization? share-sheet-first-launch& የኒውማ በጎ አድራጎት ድርጅት ዩትዩብ ቻናል ሰበስክራይብ ለማረግ ከታች የሚገኘውን ሊንክ ይጫኑ www.youtube.com/@UCgJrqclxqvD2BwdfOUzd6Jw 1000593548884 Newma Ethiopia Charitable Organization CBE 📌 Subscribe Donkey በጎ www.youtube.com/@UCy9MCoC4BLooPatsZ4fjlaw የዛሬው የጀግና መፍጠር እንግዳችን ቀሲስ ዘክርስቶስ ፀጋዬ ይባላሉ በልጅነታቸው ...
እጄ ከመቆረጥ ዳነ! የአንድ ሰው ህይወት የናሆም #youtube #youtuber #lifestory #2024
Просмотров 185 тыс.14 дней назад
📌 Subscribe Nahom Abiy www.youtube.com/@nahomabiyy 📌 Subscribe Donkey በጎ www.youtube.com/@UCy9MCoC4BLooPatsZ4fjlaw የዛሬው የአንድ ሰው ህይወት ፕሮግራም እንግዳችን ናሆም አብይ ይባላል ገና በልጅነቱ ከቤት ጣሪያ ላይ ወድቆ እጁ የተሰበረው። በወጌሻ የባህል ህክምና ክትትል በኋላ ቡዙ ጥረት ተደርጎለት እጁ እደቀድሞ ተመለሰለት። ናሆም በልጅነቱ የማይያዝ የማይጨበት ልጅ ነበር በዚህም ትምህርት ቤት በየአመቱ ነበር የሚቀይረው ሆኖም አንድ ትምህርት ቤት ግን ከክፍል ከ 1_3 ከወጣ ወላጆቹ የሚወደውን ሳይክል እደሚገዙለት ቃል ገቡለት ሆኖም እጁ በመሰበሩ ወላጆቹ ለ...
በችግር ጊዜ ያገኘሁዋትን ሚስቴን ብር ሳገኝ ተለወጥኩባት ! የአንድ ሰው ህይወት የልዑል #youtube #youtuber #class #broker
Просмотров 390 тыс.21 день назад
Subscribe Weha Tube ውሃ ቲዩብ www.youtube.com/@WuhaTube1 የዛሬ የአንድ ሰው ህይወት ፕሮግራም እንግዳ ልዑል ፍቅረስላሴ ይባላል። በወጌሻ የ3ተኛ ዙር ስልጠና በ አንደኝነት እንዲሁም የአንደኞች አንደኛ በመሆን ያጠናቀቀ ሲሆን ከዲሽ ጠጋኝነት እስከ ድርጅት ባለቤትነት የደረሰበትን የሂወት ውጣ ውረድ አስደናቂ በሆነ መልኩ ያካፍለናል! ተከታተሉ። our guest on today's Yeand sew hiwot program is leul Fikreslase. He completed the 3rd round of training in Wegesha as one of the first and the first of the group, ...
የእናቴን ልጅነት ነጠኳት የአንድ ሰው ህይወት የ የአብ ስራ #lifestory #comedianeshetu #ethiopia
Просмотров 457 тыс.21 день назад
ይህን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያርጉ youtube.com/@YEABBABA.?si=EpxbX7UuK5cUG_Jy የዛሬው የአንድ ሰው ህይወት እንግዳችን የአብስራ ወንዶሰን ይባላል ከ600ሺህ በላይ በቲክቶክ ተከታዮች አሉት በዚህ የሚዲያ ፕላት ፎርም በጎ ተጋባራትን እየሰራይገኛል በህወት አጋጣሚ ራሱን ከማይጠብቅበት ቦታ ሁሉ አጊኝቶት ነበር ገና የኤለመንተሪ ተማሪ እያለ በልጅነት አይምሮው አንድ ቆንጂዬ አብራው የምትማርን ልጅ ይወዳል መውደዱን ደብቆ ደብዳቤ እየላከላት እሷን በመንገድ ሲያገኛት ከፍቅሩ የተነሳ ይሮጣል በዚህ ብቻ አላበቃም ስጣታዎች ከቤት ገንዘብ እየተቀበለ ይሰጣት ነበር ከዕለታት አንድ ቀን ከውጭ የመጣለት ላፕቶፕ ...
በችግርም በደስታም ያሳለፍኩበት ሰፈር ይሄ ነው! #motivation #inspiration #challenge #comedianeshetu
Просмотров 188 тыс.28 дней назад
የዛሬው ቪዲዮ ኮሜዲያን እሸቱ ኮሜዲያን እና ዩቱበር ከመሆኑ በፊት ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በ ቲያትሪካል አርት ከተመረቀ በኋላ ወደስራ አለም ለመሰማራት በሚያደርገው ውጣውረድ ስራ ለመቀጠር እየዞረ ሲቪ ከማስገባት በተጨማሪ ለመቀጠር ብዙ ኢንተርቪዎችን በማድረግ በነፃ እስከመስራት እና ከመኖሪያው እሰከ ስራ ቦታው ድረስ በእግር እሰከመጓዝ ቀድሞ እየተገኘ በር ላይ እሰከመቆም ድረስ ስራ ለማግኘት ያደረገው ጥረት እና ስራም ለመቀጠር ደርሶ አንደ ወር ሳይሰራ ከስራ የወጣበት አዳማ ሄዶ የወንድሙ ጋራጅ ተቀጥሮ በመስራት ላይ እያለ ለእስታንዳ ኮሜዲ ስራ ተጠርቶ እዮሀ ሲኒማ በሳምት አንዴ እያቀረበ ያሳለፈውን ታሪክ በስፋት ያሳየበ...
ለልጄ ውዱን ስጦታ ተቀበልኩኝ! #ድንቅ ልጆች #eshetumelese #እሸቱ መለሰ #ማን እንደ ሀገር
Просмотров 848 тыс.Месяц назад
የዛሬው ቪዲዮ የኮሜዲያን እሸቱ እና የሜላት ልጅ የሆነው ይትባረክ እሸቱ የ አንደኛ ዓመት ልደቱን በማስመልከት 1000ሺ ሰው የሚታደምበት የልደት በዓል እያከበረ ይገኛል በዚህ የልደት ቀን ደግሞ ይትባረክ ሲወለድ የነበረውን የምጥ ጊዜ ወላጆቹ እዴት እዳሳለፉ ወደኋላ አንድ አመት ተመለሰው ያቺን የጭንቅ ቀን ምን እደገጠማቸው የሚያወሩበት የእግዚአብሔር ረዳትነት የእመቤታችን ማርያም ምልጃ የሚመሰክሩበት ቪዲዮ ሲሆን ኮሜዲያን እሸቱንም ውድ ተመልካቾቹ ለ ይትባረክ ውድ የሆነውን ስጦታ አበርክተውለት ሰርፕራይዝ አድርገውታል ለ 1000ሰው የተዘጋጀው ድግስስ በቅቶ ይሆን ቀሪውን ከቪዲዮ አብረን እንመልከት መልካም ቆይታ!!! Today...
ለአባትዋ ያላት ፍቅር 400 ተማሪዎች ፊት አስለቀሳት! ኮሜዲያን እሸቱ ባይጠይቃት ይሻል ነበር? #students #comedianeshetu #lifelessons
Просмотров 241 тыс.Месяц назад
📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ tally.so/r/mO5JdM 📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ። ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ tally.so/r/wLdMKy በዛሬው ቪዲዮ ኮሜድያን እሸቱ በምዕራፍ አካዳሚ ለተማሪዎች እና በተለይም ለተፈታኝ ተማሪዎች በአካል ተገኝቶ ስለ ሰአት አጠቃቀም ፣ ስለ አጠናን ዘዴ ከህይወት ልምዱ አካፍሏል ። In today's video, Comedian Eshetu shared his life experience with the stud...
ቲክቶከሩ ይሄንን ያህል ምን አድርጎ ነው? የ5 ሚሊዮን ብሩ ጉዳይስ? #youtube #tiktoker #youtuber
Просмотров 213 тыс.Месяц назад
ቲክቶከሩ ይሄንን ያህል ምን አድርጎ ነው? የ5 ሚሊዮን ብሩ ጉዳይስ? #youtube #tiktoker #youtuber
አሳሪዎቹ በይፋ ይቅርታ ጠየቁ! #monastery #church #ethiopia #water
Просмотров 165 тыс.Месяц назад
አሳሪዎቹ በይፋ ይቅርታ ጠየቁ! #monastery #church #ethiopia #water
እኔ ደሞዝ አይከፈለኝም፡፡ደሞዝ መቀበል ሃጥያት ስለሆነ አይደለም!! እኔም ጻድቅ ነኝ ማለቴ አይደለም! ክፍል፡ 3 #abagebrekidan #አባ_ገብረ_ኪዳን
Просмотров 291 тыс.Месяц назад
እኔ ደሞዝ አይከፈለኝም፡፡ደሞዝ መቀበል ሃጥያት ስለሆነ አይደለም!! እኔም ጻድቅ ነኝ ማለቴ አይደለም! ክፍል፡ 3 #abagebrekidan #አባ_ገብረ_ኪዳን
ጳጳሳት ሲሰደቡ ባዳምጥ ምን ችግር አለው? አባ ገብረኪዳን ክፍል 2 #abagebrekidan #comedianeshetu #questions
Просмотров 393 тыс.Месяц назад
ጳጳሳት ሲሰደቡ ባዳምጥ ምን ችግር አለው? አባ ገብረኪዳን ክፍል 2 #abagebrekidan #comedianeshetu #questions
ትዳሬ ገሃነም ሆኗል! ለህይወቴም ያሰጋኛል!! መፋታት እችላለው? #abagebrekidan #comedianeshetu #questions
Просмотров 465 тыс.Месяц назад
ትዳሬ ገሃነም ሆኗል! ለህይወቴም ያሰጋኛል!! መፋታት እችላለው? #abagebrekidan #comedianeshetu #questions
ሐረገወይን እና አባ ገብረኪዳን ተገናኙ!! #etsubdinklijoch #dinklijoch #comedianeshetu #haregeweyin
Просмотров 2,6 млнМесяц назад
ሐረገወይን እና አባ ገብረኪዳን ተገናኙ!! #etsubdinklijoch #dinklijoch #comedianeshetu #haregeweyin
ለየት ያለችዋን አድናቂዬን ቤቷ ድረስ ሄጄ ሸለምኳት!!! #comedy #vlog #diredawa #love #standupcomedy
Просмотров 270 тыс.Месяц назад
ለየት ያለችዋን አድናቂዬን ቤቷ ድረስ ሄጄ ሸለምኳት!!! #comedy #vlog #diredawa #love #standupcomedy
አሜሪካ እንገናኝ!!! #standupcomedy #america #comedy
Просмотров 48 тыс.Месяц назад
አሜሪካ እንገናኝ!!! #standupcomedy #america #comedy
እንግዳዬን አፍቅሯታል: እሷም ልብዋ ደንግጦበታል : ግን የዋሻት ነገር አለ! #esubdinklijoch #love #comedy
Просмотров 184 тыс.Месяц назад
እንግዳዬን አፍቅሯታል: እሷም ልብዋ ደንግጦበታል : ግን የዋሻት ነገር አለ! #esubdinklijoch #love #comedy
ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጠብቁን! #love #lovestory #story #relationship
Просмотров 20 тыс.2 месяца назад
ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጠብቁን! #love #lovestory #story #relationship
ሴራሚክን የሚበጣጥስ አሲድ ውሀ መስሎት ጠጣው! #comedianeshetu #Foundation #charity
Просмотров 154 тыс.2 месяца назад
ሴራሚክን የሚበጣጥስ አሲድ ውሀ መስሎት ጠጣው! #comedianeshetu #Foundation #charity
ተማሪዬ ያልኳት ልጅ ለካ የዶክተሮች አስተማሪ ነች! #youtube #youtuber #class
Просмотров 166 тыс.2 месяца назад
ተማሪዬ ያልኳት ልጅ ለካ የዶክተሮች አስተማሪ ነች! #youtube #youtuber #class
ይሄ ዝግጅት እንዳያመልጠኝ ሰግቼ ነበር: ስለቴ ደርሶ የተመኘሁትን በአካል ተገኝቼ አየሁ! #ethiopia #orthodox #comedianeshetu
Просмотров 161 тыс.2 месяца назад
ይሄ ዝግጅት እንዳያመልጠኝ ሰግቼ ነበር: ስለቴ ደርሶ የተመኘሁትን በአካል ተገኝቼ አየሁ! #ethiopia #orthodox #comedianeshetu
ድሬዎች ተዘጋጅታችኋል??? #diredawa #ethiopia #standupcomedy #manendehager #comedy
Просмотров 21 тыс.2 месяца назад
ድሬዎች ተዘጋጅታችኋል??? #diredawa #ethiopia #standupcomedy #manendehager #comedy
ከአዲስ አበባ ድረስ ስኳር በኩንታል ይዞልኝ ይመጣል : የአንድ ሰው ህይወት የሙሉነሽ #eshetu
Просмотров 369 тыс.2 месяца назад
ከአዲስ አበባ ድረስ ስኳር በኩንታል ይዞልኝ ይመጣል : የአንድ ሰው ህይወት የሙሉነሽ #eshetu
ልጄ የለም መባልን አያቅም ነበር ለሱ ብዬ የዳሮ ላባ እና የጥጥፍሬ ሰብስቤያለው ።#comedianeshetu #inspiration #donkeytube
Просмотров 273 тыс.2 месяца назад
ልጄ የለም መባልን አያቅም ነበር ለሱ ብዬ የዳሮ ላባ እና የጥጥፍሬ ሰብስቤያለው ።#comedianeshetu #inspiration #donkeytube
በአይኔ በብረቱ ሲያጠፋ ካየሁት ሰው ላይ መፍረድ አልችልም? #comedianeshetu #inspiration #ethiopia #motivation
Просмотров 111 тыс.2 месяца назад
በአይኔ በብረቱ ሲያጠፋ ካየሁት ሰው ላይ መፍረድ አልችልም? #comedianeshetu #inspiration #ethiopia #motivation
አቶ እሸቱ ተከተሉኝ! #standupcomedy #comedy #comedian #eshetumelese #new
Просмотров 29 тыс.2 месяца назад
አቶ እሸቱ ተከተሉኝ! #standupcomedy #comedy #comedian #eshetumelese #new

Комментарии

  • @ishaassefa
    @ishaassefa 6 минут назад

    የኔ ወንድም ስለ እመብርሀን ስትናገር ለኔ እለት እለት ከልጂነት ጀምራ ያደረገችልኝን ግን አመስጋኝ አለመሆኔን ተረዳሁ😭 ያንተ ሂወት ሁሉንም አስተማሪ ነው ጥንካሬህ ብርታትህ የሚገርም ነው እውነት ያሰብከው ይሳካል ትችላለህም፡፡ መድሀኒአለም የሚያስፈልግህን ይስጥህ የምትወዳት እናቴ ድንግል ማሪያም ሁሌም ከፊትህ ትቅደም ፣ጥላ ከለላትሁንህ😍፡፡

  • @user-xe9cq7qm2d
    @user-xe9cq7qm2d 13 минут назад

    አስተማሬ ፈልም❤❤❤❤

  • @MesfinAbata
    @MesfinAbata 28 минут назад

    ❤😮❤😮❤😮❤❤😮❤😮❤😮❤😮❤😮❤❤❤❤❤❤wow

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 34 минуты назад

    ግሩም ድንቅ አስተማሪ ድራማ ነው በዚሁ ቀጥሉ ❤❤❤

  • @andualemaynalem1047
    @andualemaynalem1047 39 минут назад

    ይህንን አስተማሪ መልእክት ያስተላለፋችሁልን እግዚያብሔር ስራችሁን ይባርክ

  • @MollalignTafere
    @MollalignTafere 49 минут назад

    አሁን ሰው ሚዝናናበት ጊዜ አደለም

  • @mintyalemayeu4878
    @mintyalemayeu4878 57 минут назад

    እግዚአብሔርያሣድግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ToybaAdme
    @ToybaAdme Час назад

    😂😂😂😂😂ሥላልሠቀሉትነዉዝምያለዉ

  • @mistramaryam2968
    @mistramaryam2968 Час назад

    በጣም ደስ የሚል ነዉ ይቀጥል

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 часа назад

    እግዚአብሔር ሆይ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ የነዚን ልጆች ታሪክ ቀይረህ አሳየን የበርጠሚዮስን አይን ያበራህ እነዚን ልጆች ዳብስልን🤲🤲❤❤

  • @asni3390
    @asni3390 2 часа назад

    Betam nbre yekefag ngre gne egzeyabhare beze astmaregg temsge amlake🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Alemuduretomaja
    @Alemuduretomaja 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @nathantsedeke9246
    @nathantsedeke9246 3 часа назад

    እሽዬ ስላንተ ምንም አይባልም በናንተ አንደበት የተናገረኝ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @AamanM-sh6pk
    @AamanM-sh6pk 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1km 4 часа назад

    ዶክ ቲዩ ገብታ መማርያ ያሎነ ነገር ይዞ የሚወጣ ማው እውነት አምኜ ነው የማየው እደምማርበት በርታ እሼ ❤

  • @mkorthomenawo
    @mkorthomenawo 5 часов назад

    ❤❤❤

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t 11 часов назад

    አዳድ ሠዎች በገንዘባቸዉ ለሚመኩ ማሥተማሪያ ነዉ እደዚህ አሥተማሪና ጥሩ ነገር ስሩልን ❤❤❤❤❤

  • @SinkeSegaye
    @SinkeSegaye 11 часов назад

    እግዚያብሄር አምለክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @Pomi_16-w8j
    @Pomi_16-w8j 12 часов назад

    ኦርቶዶክስ ሆናችሁ የተፈጠራቹ ግን ምን ያህል እድለኛ እንደሆናችሁ ታውቃላችሁ መቼ ይሆን እኔ እንደናንተ የምመረጠው😔😔

  • @user-sm1xn9qm6f
    @user-sm1xn9qm6f 12 часов назад

    ብሬን ቲዩመር ወይም የጭንቅላት እጢ በዚህ በሰለጠነ ዘመን በጣም ተራ ታክሞ እሚድን በሽታ ነው ። ህክምናው እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ ከፈለጋቹ You Tube ላይ ተመልከቱ እንጂ የውቀት ማነስ ባለባቸው የጤና ባለሞያዋች ምክር ተመሳሳይ ችግር ያለባቸውን ተስፋ አታስቆርጡ በርግጥ ወጭው 15ሺ እስከ 30ሺ ሊሆን ይችላል የታሪኳ ባለቤት የገንዘብ ችግር የለባትም ሰለዚህ ታክማ የመዳን እድሏ ሰፊ ነበር ገዳም ለምን እንዳስገባችኋት እግዚአብሔር ይወቀው 😂😮😅

  • @St.mic2786
    @St.mic2786 12 часов назад

    ከኔ ተማሩ !! ሜሪ ስቶፕስ ለስሙ የእናቶችና ህፃናት ህክምና ላይ የሚሠራ ተቋም ነው ግን ባለቤቴ ላይ የተለያዩ በደሎችን አድርሷል 1ኛ :_ሚስቴ ሰርጀሪ ተሰሪታ አንድ ሰአት እንደቆየች ሊፍት ተበላሽቷል ብለው ሁለት ፎቅ ደረጃ ከነ ትኩስ ቁስሏ በእግሯ እየተሰቃየች ከ1ኛ ፎቅ ወደ 3ኛ ፎቅ ወስደዋታል 2ኛ: _ቅዝቃዜና ብርድ ያለበት መስኮት ስር ወስደው አስተኝተዋታል በዛም ምክንያት ለከባብ ብርድ ህመምና ቁርጥማት ተጋልጣለች 3ኛ:_የልጄ እምብርት በግድ የለሽነት ጎትተው ወደ ውጪ ወጣ ያለ እንዲሆን አርገዋል 4ኛ:_ሰራተኞቹ በጭራሽ መረጃ አይሰጡም ለሰውም አክብሮት የላቸውም ያመናጭቃሉ ! ሆን ብለው ደሞ አልጋ ይዘው እንዲቆዩና ተጨማሪ ብዙ ብሮችን ለማስከፈል ዶክተር ካልፈቀደ መውጣት አትችሉም ይላሉ

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 12 часов назад

    Bexem des yemele film nw beretu❤

  • @user-hb3is2vz7k
    @user-hb3is2vz7k 13 часов назад

    አላሐ ያሽርክ

  • @NarduUssie
    @NarduUssie 13 часов назад

    Eshe part.2 beftnet lakew benath❤❤❤❤❤

  • @user-jj9yp6cp2w
    @user-jj9yp6cp2w 13 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SinkeSegaye
    @SinkeSegaye 14 часов назад

    እግዚያብሄር ይመሥገን

  • @user-ih6dk
    @user-ih6dk 14 часов назад

    እመብርሀን በጥበብ በሞገሰ ታሳድግላቺሁ❤❤❤

  • @user-jj9yp6cp2w
    @user-jj9yp6cp2w 14 часов назад

    Yethiopia.mere.bethoneneber.agrachenethiopiaselamen.ybzalenneber

  • @yehunebekalu828
    @yehunebekalu828 14 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @EyerusChekole
    @EyerusChekole 14 часов назад

    እግዚያብሔር ያዝልቅልሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @bityasefa4349
    @bityasefa4349 15 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @girmaantenehtransit7139
    @girmaantenehtransit7139 15 часов назад

    thank you

  • @bezaeshetu9010
    @bezaeshetu9010 15 часов назад

    አቤት ፈጣሪዬ አነቃኸኝ እቺ አለም ለውጠክ ፅናት ባለችበት አለም አኑረን

  • @sinshawwol67
    @sinshawwol67 15 часов назад

    ድንቅነው በጣምደስ ይላል

  • @user-nm3so3gh9s
    @user-nm3so3gh9s 15 часов назад

    😅

  • @hilinamkebebtube4511
    @hilinamkebebtube4511 16 часов назад

    ፍፄና እሼ ተባረኩ❤❤

  • @hilinamkebebtube4511
    @hilinamkebebtube4511 16 часов назад

    ወይሼ የልጅ አዋቀ እድሜ ይስጥህ ❤❤❤

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 16 часов назад

    አስተማሪ ፊልም ነው

  • @betygeremew8975
    @betygeremew8975 16 часов назад

    እሼ የቀጠል በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @ItisTigi
    @ItisTigi 17 часов назад

    🎉Ruth I love u so much God bless u I 💖 u

  • @user-xp6rt1vr1y
    @user-xp6rt1vr1y 18 часов назад

    ዋው እያንዳንዱ ቃላቶች ትምህርት ናቸው ተባረኩልን❤❤❤❤

  • @hailem9116
    @hailem9116 18 часов назад

    እግዚአብሔርን ማገልገል ማለት በእየገዳሙ ባቄላ መብላት ነው እንዴ??እረ ወገን እባካችሁ ይህ የተሳሳተ አመለካከት ነው

  • @kidistzergaw2683
    @kidistzergaw2683 18 часов назад

    ሊዱዬ ትችያለሽ ብዙ እጠብቃለን በርቺ❤❤❤

  • @yeromgetachew5993
    @yeromgetachew5993 18 часов назад

    እግዚአብሔር ሆይ ልቤን ክፈትልኚአባቴ😢😢😢😢😢